ውክፔዲያ - ፍቅር ፍቅር ከውክፔዲያ Jump to navigation Jump to search ፍቅር ከልብ (ልቦና) ውስጥ የሚወጣ ጠንካራ የመውደድ ስሜት ነው። ፍቅር በብዙ አስተሳስቦች በኩል ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት። ለምሳሌ «የሕይወት መዓዛ» ተብሏል። ፍቅር በብሉይ ኪዳን[ለማስተካከል | ኮድ አርም] «ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናት» - መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 8፡6 በአይሁድም በክርስትናም በአንዳንድም ሌሎች ሃይማኖቶች በሚከብረው በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ፍቅረ ቢጽ በኦሪት ዘሌዋውያን 19፡18 ይታዘዛል፦ «ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ»... እንደገና ዘዳግም 10፡19፦ «እናንተ በግብፅ አገር ስደተኞች ነበራችሁና ስለዚህ ስደተኛውን ውደዱ።» በመጽሐፈ ምሳሌ ደግሞ፦ «የጎመን ወጥ በፍቅር መብላት የሰባ ፍሪዳን ጥል ባለበት ዘንድ ከመብላት ይሻላል።» - (15፡17) እናም ፍቅር ወሳኝ ነው ፍቅር በአዲስ ኪዳን[ለማስተካከል | ኮድ አርም] የፍቅር ትርጓሜ በክርስትና የሚገኘው በቆሮንቶስ ፩፣ ምዕራፍ ፲፫ ነው። ፍቅር «ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም» በማለት ያሳስበናል (፲፫፡፮)። ክርስቲያኖች የሚቀበሉት አዲስ ኪዳን ስለ ፍቅር በርካታ ተጨማሪ ትምህርት ይጠቅሳል። ለምሳሌም፦ «ወዳጆች ሆይ፣ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፣ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፣ እርስ በርሳችን እንዋደድ።» -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡7 «እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፡ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።» -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡1 «ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?» -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡20 «እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ፡ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን።» -- 1 ዮሐንስ መልእክት 5፡2 ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! ፍቅር /love / በእርግጥ ስለፍቅር ብዙ ሰምተናል አይተናል እንድሁም አንብበናል ነገር ግን በፍቅርም ዓለም የምኖር ሰው አለ ለማለት አያስደፍርም ምክንያቱም በናፈቅር እንኳ ዘላቂ የሆነ በምክንያታዊነት የምንጠላቤት ሁነታ በሰዎች ህይወት ወይም ኑሮ ላይ ይታያልና በአጠቃላይ ፍቅር ማለት ትዕግስት ነው ፍቅር ማለት እውነት ነው ፍቅር ማለት ባለእንጀራውን እንደራሱ መወደድ ማለት ነው ፍቅር ማለት መልካምነት ነው ....... ከ «https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=ፍቅር&oldid=361503» የተወሰደ መደቦች: ፍልስፍና ሃይማኖት ስነ ልቡና Navigation menu የኔ መሣርያዎች አልገቡም ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ Contributions የብዕር ስም ለማውጣት ለመግባት ክፍለ-ዊኪዎች መጣጥፍ ውይይት Variants ዕይታዎች ለማንበብ አርም ማዘጋጀት ታሪኩን አሳይ More ፍለጋ የማውጫ ቁልፎች ዋና ገጽ የተመደበ ማውጫ በቅርብ ጊዜ የተለወጡ ማናቸውንም ለማየት እርዳታ ምንጭጌ ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና) መዋጮ ለመስጠት ጠቃሚ መሣሪያዎች ወዲህ የሚያያዝ የተዛመዱ ለውጦች ልዩ ገጾች የዕትሙ ቋሚ URL የዚህ ገጽ መረጃ መጥቀሻ ለዚህ መጣጥፍ የውሂብ ንጥል ነገር Print/export Create a book Download as PDF ለማተሚያዎ እንዲስማማ In other projects Wikimedia Commons በሌሎች ቋንቋዎች Afrikaans Akan Alemannisch Aragonés Ænglisc العربية الدارجة مصرى অসমীয়া Asturianu Azərbaycanca تۆرکجه Башҡортса Boarisch Žemaitėška Беларуская Беларуская (тарашкевіца)‎ Български বাংলা བོད་ཡིག Brezhoneg Bosanski Буряад Català Mìng-dĕ̤ng-ngṳ̄ Нохчийн کوردی Corsu Čeština Чӑвашла Cymraeg Dansk Deutsch Ελληνικά English Esperanto Español Eesti Euskara Estremeñu فارسی Suomi Français Frysk 贛語 Kriyòl gwiyannen Gàidhlig Galego Avañe'ẽ गोंयची कोंकणी / Gõychi Konknni ગુજરાતી Hausa 客家語/Hak-kâ-ngî עברית हिन्दी Fiji Hindi Hrvatski Kreyòl ayisyen Magyar Հայերեն Interlingua Bahasa Indonesia Igbo Ilokano Íslenska Italiano ᐃᓄᒃᑎᑐᑦ/inuktitut 日本語 Patois Jawa ქართული Қазақша ភាសាខ្មែរ ಕನ್ನಡ 한국어 कॉशुर / کٲشُر Ripoarisch Kurdî Кыргызча Latina Ladino Lëtzebuergesch Limburgs Ligure Lumbaart Lingála Lietuvių Latviešu Македонски മലയാളം Монгол मराठी Bahasa Melayu Malti Mirandés မြန်မာဘာသာ Nāhuatl नेपाली नेपाल भाषा Nederlands Norsk nynorsk Norsk bokmål Occitan ଓଡ଼ିଆ ਪੰਜਾਬੀ Picard Polski Piemontèis پنجابی پښتو Português Runa Simi Română Русский Русиньскый Саха тыла ᱥᱟᱱᱛᱟᱲᱤ Sardu Sicilianu سنڌي Srpskohrvatski / српскохрватски සිංහල Simple English Slovenčina Slovenščina Soomaaliga Shqip Српски / srpski SiSwati Svenska Kiswahili தமிழ் Тоҷикӣ ไทย Türkmençe Tagalog Türkçe Xitsonga Татарча/tatarça ئۇيغۇرچە / Uyghurche Українська اردو Oʻzbekcha/ўзбекча Vepsän kel’ Tiếng Việt Walon Winaray 吴语 მარგალური ייִדיש 中文 文言 Bân-lâm-gú 粵語 Edit links ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ12:42፣ 15 ሴፕቴምበር 2020 ዓ.ም. ነበር። የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። የግልነት ድንጋጌ ስለ ውክፐድያ መርሃግብር የኃላፊነት ማስታወቂያ የሞባይል ዕይታ ለገንቢዎች Statistics Cookie statement